Quantcast
Channel: Zehabesha Amharic » Health
Browsing all 281 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በትዳርሽ ላይ የምትፈጽሚያቸው 5 ታላላቅ ስህተቶች (በተለይ ሴቶች እንዲያነቡት የተዘጋጀ)

ትርጉም ከኢሳያስ ከበደ ደስተኛ ለመሆን የነደፍኩት ፕሮጀክት ከሚመለከታቸው አበይት ጉዳዮች መካከል አንዱ የትዳር ህይወቴ ነው፡፡ እንደ በርካታ ሰዎች ትዳር ለእኔም የሕይወቴ፣ የቤተሰቤና የደስታዬ ዋነኛ አላባዎች መካከል አንዱ ነው፡፡ ደስተኛ ህይወት ለመኖር የወጠንኩትን ፕሮጀክት ስጀምርና በህይወቴ መለወጥ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: ባለቤቴ እኔ የማደርገው አይጥማትም፤ ሁሌ እንጨቃጨቃለን ለምትለው ወንድ 7ቱን ከሚስት ጋር ተስማምቶ የመኖር...

“ከባለቤቴ ጋር ስምምነት መፍጠር ተሳነኝ፤ እባካችሁ አንድ በሉኝ” ዕድሜዬ ሰላሳዎቹ መጨረሻ አካባቢ ሲሆን ባለቤቴም በዚሁ ክልል አጋማሽ ላይ ናት፡፡ ለአስር ዓመት ያህል በትዳር ህይወት አሳልፈናል፡፡ ደስ የሚሉ ሁለት ህፃናት ያሉን ሲሆን ሁለታችንም ቤተሰባችንን ሊያስተዳድር የሚችል በቂ ገቢ እናገኛለን፡፡ ችግሬ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: በዱካክ ተሰቃየሁኝ፤ ምን መፍትሄ አላችሁ? – (የሃኪሙን ምላሽ ይዘናል)

ዕድሜዬ 17 ዓመት ሲሆን በ10+3 ፕሮግራም የኮሌጅ ትምህርቴን ከጀመርኩ ወራትን አስቆጥሬያለሁ፡፡ ከዚህ በላይ ግን በትምህርቴ መግፋት የምችል አይመስለኝም፡፡ የደረሰብኝ ችግር ትምህርቴን ማስተጓጎል ብቻ ሳይሆን አጠቃላዩ ኑሮዬንም ምስቅልቅሉን እያወጣው ነው፡፡ እንደሚታወቀው ክላስ ገብቼ ትምህርት መማር የምችለው ቀን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: ስለ ኩላሊት ጠጠር ሊያውቁ የሚገባዎት 5 ነገሮች

ከማስረሻ መሐመድ የኩላሊት ጠጠር የሚባሉት አብዛኛውን ጊዜ የካልስየም ክሪስትያል የሚሠሯቸው ድንጋዮች ሲሆኑ በኩላሊት ውስጥ የሽንት መጠራቀሚያ ቦታ ላይ የሚፈጠሩም ናቸው፡፡ ይህ ጠጠር መሠል ባዕድ ነገር ብዙ ጊዜ ባለበት ቦታ ላይ ችግርን የሚፈጥር ሳይሆን ሆኖም ግን የሽንት ቧንቧ ላይና ወደ ሌሎች አካላቶች ላይ መግባት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: ከደባሪ ህይወት እና ስሜት ተላቆ ደስተኛ ሆኖ ለመኖር የሚያስችሉ 6 ጥበቦች

6 ያለፈውን ነገር እንደገና መመለስ እንደማትችል እወቅና ተቀበል በተገቢው ጊዜ ተገቢ ስራ ባለመስራትህ ተሳስተሃል፡፡ ስለዚህ በዚህ ጉዳይ ላይ ሀዘንህን ግለፅ፡፡ ‹‹ወይኔ›› ብለህ አልቅስና ይውጣልህ፡፡ ይህ ያለፈውን ስህተት ለመቅበር ይረዳሃል፡፡ ስላለፈው ህይወትህ ስታስብ በየጊዜው ሐዘን፣ ድብርትና ተስፋቢስነት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: አስም ትናንት፣ ዛሬና ነገ –የአስም ህክምናዎችና መድሃኒቶች በቀድሞዎቹ እና በአዳዲስ ጥናቶች ውስጥ

ከመተንፈሻ አካል ጋር ተያይዞ የሚከሰተው የአስም ህመም ከፍተኛ ቅዝቃዜ ባለበት በዚህ በክረምት ተባብሶ የመታየት እድሉ ከፍተኛ ነው፡፡ በዚህ ቀዝቃዛማ ወቅት እኛ ላይ ይበረታሉ እንጂ ቀዝቃዛማ አየር በሚኖርበት በየትኛውም የዓለማችን ክፍል ችግሩ ተባብሶ መታየቱ አይቀርም፡፡ ይህ ችግር እንዳለ ባለበት ሁኔታ ውስጥ ታዲያ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: ሰዎች ለፍቅረኞቻቸው ታማኝ የማይሆኑበት ምስጢር

ሊሊ ሞገስ ትዳር የሚመሰርቱት ምን አይነት ፍቅረኞች ናቸው? ጥንዶች በሶስት የተለያዩ መንገዶች ጥምረት በመፍጠር ወደ ትዳር እንደሚያመሩ ይታመናል፡፡ መጀመሪያው ጥንዶችን የሚያጣምራቸው በመሀላቸው የሚፈጠር ቅፅበታዊ ፍቅር ነው፡፡ በቅፅበታዊ ፍቅር የተለከፉ ሰዎች ለተወሰነ ጊዜ ማንነታቸውን ዘንግተው በአዕምሯቸው ሳሆን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

health: ስለኮሌስትሮል ሊያውቁ የሚገባዎት 6 ነገሮች

6. ኮሌስትሮልን በጥቂቱ ኮሌስትሮል የሁሉም እንስሳት ህዋሳት አካል የሆነ የማይሟሟ ነጭ የቅባት አይነት ሲሆን በበርካታ የሰውነት ተግባራት ውስጥ ቁልፍ ስራዎችን ያከናውናል፡፡ ሆርሞን ዝግጅት ውስጥ አለ፤ ሰውነት ቫይታሚን ዲ መጠቀም እንዲችል በመርዳቱም ይታወቃል፡፡ የሴቶችና የወንዶችን ፆታዎች ሆርሞኖች ቴስቴስቴሮን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: ስለ አራቱ የድንግልና ዓይነቶች ምን ያህል ያውቃሉ?

ከሊሊ ሞገስ በዚህ ጉዳይ ላይ ሴቶችን ለይተን ተጠያቂ ማድረጋችን የድርጊት ተቀባይ በመሆናቸውና ውጤት የአስተናጋጅነት እጣ ፈንታው በእነሱ በኩል እንዲያመዝን ተፈጥሮ ያደላችበት ፍርጃ ስላለ ነው፡፡ ምክንያቱም በመጀመሪያው የግንኙነት ወቅት የአካል መጉደል የሚከናወነው በእነሱ አካል ላይ ስለሆነ ማለት ነው፡፡ በዚህ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: ድንገተኛ ቀዶ ህክምና የሚያስፈልገው በሽታ ምንድን ነው? – (ከህክምና ባለሙያ ጋር የተደረገ ውይይት)

‹‹ዕድሜዬ በ30ዎቹ መጀመሪያ አካባቢ የሚገኝ ነው፡፡ የስራ ሁኔታዬ ከቢሮ ጋር የተያያዘ በመሆኑ መቀመጥ አበዛለሁ፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ምክንያቱን ባላውቀውም በስራ ላይ እያለሁ በድንገት ፋታ የማይሰጥ ህመም ይሰማኛል፡፡ ከዛሬ ነገ ይሻለኛል ብዬ ብጠብቀውም ህመሙ ከመባባስ በስተቀር ይሄ ነው የሚባል መፍትሄ ማግኘት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: የደናግላን ቁጥር ለምን ቀነሰ?

ድንግልና ወይም ክብረ ንፅህና (Virginity) የሴትነት ወሲባዊ ተአቅቦታና የጨዋነት ሚዛን እንደሆነ በሀገራችንም በሌሎች ሀገራትም ይታመንበታል፡፡ ይሄን ተከትሎ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የሀገራችን ደናግላን ለመድረክ ወብቅ እያሉና እየተሰባሰቡ የዘመን ጥንካሬያቸውን እያሳዩ ነው፡፡ ዛሬ ፅሑፋችን የደናግላኑን ሰብዕናና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: በእርግዝና ወቅት የሚፈጠር የሰውነት መለጠጥ ከወሊድ በኋላ ቋሚ ሆኖ እንዳይቀር 3 ዘዴዎች

በእርግዝና ወቅት የሚፈጠርብኝ የሰውነት መለጠጥ ቋሚ ምልክት እንዳያመጣብኝ ምን ላድርግ? ጥያቄ፡- የማቀርበው ጥያቄ የ28 ዓመት ወጣት ነኝ፡፡ የዛሬ ዓመት የምወደውን ሰው አግብቼ አብሬ መኖር ጀምሬያለሁ፡፡ አሁን ደግሞ ልጅ የመውለድ ፕሮግራሜን እውን ለማድረግ እፈልጋለሁ፡፡ እናት መሆን በጣም የሚያስደስት ልምድ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: ሸንቀጥ ማለት ትፈልጊያለሽ?

የተስተካከለ የሰውነት አቋም ለመያዝ እና ሸንቀጥ ባለ ቁመና ለመታየት ከአመጋገብ በተጨማሪ የሰውነት እንቅስቃሴን ማድረግ ጠቃሚ እንደሆነ አሌ የሚባል ሀቅ አይደለም፡፡ ይህንን ስንል ለየትኛው ሰውነት ክፍል ምን አይነት እንቅስቃሴ ማድረግ እንዳለብን ልናውቅ ይገባል ማለት ነው፡፡ በተለይ ለሴቶች ሸንቀጥ ብሎ እና አምሮ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

15 Health Benefits of Eating Apples (Amharic Video)

What makes apples so great? In 2004, USDA scientists investigated over 100 foods to measure their antioxidant concentration per serving size. Two apples—Red Delicious and Granny Smith—ranked 12th and...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የለውዝ /ኦቾሎኒ/19 የጤና በረከቶች

በማስረሻ መሐመድ ለውዝ ወይም ኦቾሎኒ ከ1,6ዐዐ ዓመት በፊት በፔሩ የተገኘ  እንደሆነ ይነገራል፡፡ ከዛም በአሜሪካና በአውሮፓ ሀገራት  ላይ ተሠራጭቶ በዓለም ታዋቂ ሆኗል፡፡ ለውዝ ከምግብነት ባሻገር ለጤናም ሰፊ ጠቀሜታዎች እንዳሉት ይነገራል፡፡ እነዚህን ጠቀሜታዎች በዝርዝር አስቀምጠናል እንሆ… 1. በተለምዶ ከሚባለው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የጥርስ ህመምና መዘዙ

  የጥርስ ህመም ለልብ፣ ለስኳርና ለሳንባ በሽታዎች ያጋልጣል በስትሮክ የመሞት ዕድልን በእጥፍ ይጨምራል አብዛኛዎቹ የታሸጉ ውሃዎች የፍሎራይድ እጥረት አለባቸው ያቺ ቆንጆ ጥርሰ በረዶ ናት ውብ አይናማ ናት ከዛች ቆንጆ ጥርሷ ከሚያምር ያዘኝ ፍቅር … እያለ ድምፃዊው የጥርስን ውበት የገለፀበትን ይህንን ዘመን ተሻጋሪ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: መነሻውን ሳላውቀው እጅ እግሬን የሚደነዝዘኝና የሚያቃጥለኝ ምንድነው?

የማክበር ሰላምታዬን እያቀረብኩ ጥያቄዬን አስከትላለሁ፡፡ ከቅርብ ወራት ወዲህ ሁለቱም እጆቼንና ሁለቱንም እግሮቼን እንደመደንዘዝ ያደርገኛል፣ ያቃጥለኛል፣ ይለበልበኛል፣ ልክ በመርፌ እንደሚወጋ ነገር ጠቅ- ጠቅ ያደርገኛል፣ አንዳንዴም ውስጥ ውስጡን የሆነ ነፍሳት የሚሄድብኝ/የሚርመሰመስብኝ ይመስለኛል፡፡ ሲነሳብኝ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: የሚያሳፍሩ 6 ታላላቅ የጤና ችግሮች እና ቀላል መፍትሄዎቻቸው

ከሰዎች ጋር ትልቅ ስብሰባ ሊጀምሩ ተዘጋጅተዋል፡፡ ክብ ሰርታችሁም ለመወያየት ተዘጋጅታችኋል፡፡ መናገር ሲጀምሩ አጠገብዎ ያሉ ሰዎች ፊታቸውን አዙረው ነው የሚያዳምጡዎት፣ በቅርብ ያሉትም ራቅ ብለው ነው የሚሰሙዎት፡፡ ትንሽ ግራ ቢገባዎትም ቀጥለዋል፡፡ በስብሰባው እረፍት ሰዓት በጣም የቅርብ የሚሉት ወዳጅዎ ጠጋ ብሎ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: HPV ክትባት አብዛኛውን የአባለዘር እከክ (Genital Warts) እና አብዛኛውን የማኅጸን ነቀርሳ...

ስለ HUMAN PAPILLOMAVIRUS መረጃ የአባለዘር (Genital) human papillomavirus (HPV) በአሜሪካ በጣም የተለመደ፣ በአባለ ዘር ንክኪነት ምክንያት የሚተላለፍ በሽታ ነው። ወደ 100 ዐይነት የሆኑ HPV አሉ። አብዛኛዎቹ ተላላፊ በሽታዎች አንዳችም ዐይነት ምልክት የማያሳዩ እና በራሳቸው የሚጠፉ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኦቦ ዓለማየሁ አቶምሳ እንዴት በምግብ መመረዝ ሊሞቱ ይችላሉ? –በምግብ መመረዝ የሚከሰቱ 4ቱ ገዳይ በሽታዎች

የምግብ መመረዝ ለበርካታ ሰዎች የሞት መንስኤ ሲሆን ይስተዋላል፡፡ በቅርቡ እንኳ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት የነበሩት አቶ አለማየሁ አቶምሳ በምግብ መመረዝ እንደሞቱ ሲነገር እንሰማለን፡፡ ውድ አዘጋጅ፤ የምግብ መመረዝ እንዴት ይከሰታል? በምን ያህል ጊዜስ ይገድላል? ሰዎች በምግብ ተመረዙ ሲባል ምን ማለት ነው? የምግብ...

View Article
Browsing all 281 articles
Browse latest View live