Quantcast
Channel: Zehabesha Amharic » Health
Browsing latest articles
Browse All 281 View Live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: የፀጉር መበጣጠስን ለማስቀረት 5 ቀላል ዘዴዎች

የፀጉር መበጣጠስን ለማስቀረት በሚል ውድ የውበት መጠበቂያና የፀጉር መንከባከቢያ ውጤቶችን ከመሸመት ይልቅ በቀላሉ የምናገኛቸውን ነገሮች እና ተፈጥሯዊ ዘዴዎችን በመጠቀም ለፀጉራችን እንክብካቤ ማድረጉ የሚመረጥ ሲሆን፥ የውበት ባለሙያዎችም ይህንኑ እንድናደርግ ነው የሚመክሩን። በመሆኑም እነዚህን አምስት አማራጮች...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: ሁልጊዜ የድካም ስሜት እንዲሰማዎ የሚያደረጉ 7 ምክንያቶች

Reason’s you’re always tired (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም) 1• አካል ብቃት እንቅስቃሴ አያደርጉም 2• በቂ ውሃን አይጠጡም 3• አይረን የሚባል ንጥረ ነገር ያላቸውን ምግቦች አያዘወትሩም 4• ቁርስዎን አይመገቡም 5• ለጤና ተስማሚ ከሆኑ ምግቦች ይልቅ ጣፋጭ እና ቅባታማ ምግቦችን ይመገባሉ 6• የሥራ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: የእከክ ህመም ምልክቶች –ሕክምናውና ሊደረግ የሚገባው ጥንቃቄ

እከክ ቆዳን የሚያሳክክ በቆዳ ስር በሚቀመጡ ሳርኮፕቴስ እስኬቢስ በሚባሉ ተዋሲያን የሚከሰት የቆዳ ላይ ችግር ነዉ፡፡ ህመሙ በቤተሰብ፣ በህፃናት እንክብካቤ ማዕከል፣ ትምህርት ቤቶች፣የህመሙማን መንከባከቢያ ማዕከልና እስር ቤቶች ዉስጥ በቀላሉ በአካላዊ ንክኪ ሊተላለፍ የሚችል የህመም አይነት ነዉ፡፡ በቆዳዎ ላይ ሊቀቡ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: ቋቁቻ የቆዳ ችግር እንዴት ይድናል?

ቋቁቻ  በብዛት ሊከሰት የሚችል ከሰዉ ወደ ሰዉ የማይተላለፍ በፈንገስ ምክንት የሚመጣ የቆዳ ላይ ችግር ነዉ:: ፈንገሱ የቆዳ ተፈጥሮዊ መልክን በማሳጣት ትናንሽ፣ነጣ ወይም ጠቆር ያሉ መልካቸዉን የለወጡ ነገሮች በቆዳ ላይ እንዲወጡ ያደርጋል፡፡ ቐቁቻ በብዛት የሚከሰትዉ በአንገት፣ትከሻ ደረትና ጀርባ ላይ ነዉ፡፡ የህመሙ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: የጥቁር አዝሙድ የጤና ጥቅሞች

(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) *ለካንሰር ህመም የክሮሽያ ተመራማሪዮች ጥቁር አዝሙድ በውስጡ የያዛቸው ንጥረ ነገሮች የካንሰር ሴሎችን የመቀነስ ሀይል እንዳለው ይናገራሉ። *ለጤናማ ጉበት ጥቁር እዝሙድ ለጉበት ጤና እጅግ ጠቃሚ ሲሆን መድሀኒት በብዛት በመውሰድ፣ በአልኮል መጠጥ ወይንም በሌሎች ህመሞች ምክንያት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: የጨጓራ ሕመም

(በዶክተር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) ► የጨጓራ ሕመም የሚከሰተው በጨጓራችን ግድግዳ ላይ ቁስለት በሚያስከትሉ ምክንያቶችነው፡፡ እነዚህም፡- ✔ ለጨጓራ ተስማሚ ያልሆኑ መድሃኒቶችን በመውሰድ ✔ የባክቴሪያ ኢንፌክሽን ✔ ከፍተኛ የአልኮል መጠጥ መውሰድ ✔ ቅመም የበዛባቸው ምግቦች መመገብ ✔ ጭንቀት ✔ ሲጋራ ማጤስ ✔...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የስንፈተ ወሲብ –ከ10 በላይ ምክንያቶችና ከ10 በላይ መፍትሄዎች!!

  ይህ ጽሁፍ በዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ላይ ታትሞ ወጥቷል:: በአንድም ይሁን በሌላ ምክንያት የሚፈጠር ችግርን በግልፅ ተነጋግሮ፣ መፍታትን ባህሉ ባደረገ ማህበረሰብ ውስጥ የስንፈተ ወሲብ ችግር የትዳር አደጋ የመሆኑ ጉዳይ ብዙም አሳሳቢ ላይሆን ይችላል፡፡ ሀገራችንን ጨምሮ በአፍሪካና በኤዢያ በትዳር ተጣማሪዎች መካከል በግልፅ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: በኢስላም ማህፀንን ማከራየትና መከራየት እንዴት ይታያል? –ዳኢ መንሱር ሁሴን ይነግሩናል

ዳኢ መንሱር ሁሴን ስለ ማህፀን ማከራየት ከኢስላም አስተምህሮ አንፃር እንደሚከተለው አብራርተውልናል፡፡ ምስጋና ለአሏህ (ሱ.ወ) የተገባ ነው፡፡ ሶላትና ሰላም በአሏህ መልዕክተኛ በሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) ላይ ይስፈን፡፡ ወደ ዋናው ርዕሳችን ከመግባታችን በፊት እንደ ኢስላም አስተምህሮ የሰው ልጆች የተፈጠሩባቸውን አራት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: ለባለትዳሮች 10 በሽታን መከላከያ ምክሮች!!

በጋብቻ ውስጥ የሚኖሩ ሰዎች፣ በላጤነት ከሚኖሩት ይልቅ ረዥም ዕድሜ የመኖር ዕድል እንዳላቸው ነው ፊትነስ መጽሔት የምርምር ውጤቶችን ዋቢ የሚያደርገው፡፡ ‹ከአንድ ብርቱ…› እንደሚባለው፣ ጥምረቱ የሚያመጣቸው መተሳሰቦች፣ ጫና እና ኃላፊነት በመሰረታዊነት የሰዎችን ደስታና ዕድሜን ይቀጥላል ነው የጥናቱ ሐሳብ፡፡ ትዳር...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የደም ማነስ (Anemia)

የደም ማነስ በደምዎ ውስጥ በቂ የሆነ ጤናማ ቀይ የደም ሴሎች ወይም ሄምግሎቢን ሲያንስ የሚከሰት በሽታ ነው፡፡ ሄሞግሎቢን ዋናው የደም ሴሎቻችን ክፍል ሲሆን ከኦክስጅን ጋር ይጣመራል በጣም ጥቂት ወይም ጤናማ ያልሆኑ ቀይ የደም ሴሎችን ካሉን ወይም ጤናማ ያልሆነ ጥቂት ሄሞግሎቢን ካለን በሰውነታችን ውስጥ ያሉት ሴሎች...

View Article
Browsing latest articles
Browse All 281 View Live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>